News and Events

የካቲት 5፣ 2018ዓ.ም አዳማ   ጋርመንት እንዱስትሪ

የካቲት 5፣ 2018ዓ.ም አዳማ   ጋርመንት እንዱስትሪ

በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ   ጋርመንት እንዱስትሪ እየተካሄደ ያለው የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር በስፖርታዊ ጨዋነት እየተካሄደ ይገኛል። ከ13 እስከ 15 ዓመት በታች የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር አካል የሆነው ውሃ ዋና ስፖርት ውድድር  የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ   ጋርመንት እንዱስትሪ ሲካሄድ...

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ

ጥር 14 ቀን 2018 ዓ.ም የመከላከያ ዋር ኮሌጅ 4ኛ ባች የስትራቴጂክ መደበኛ ተማሪዎች በአዳማ ከተማ የሚገኘውን በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን  አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል። በጉብኝት ወቅት ከፍተኛ ጄኔራል መኮንኖች እና የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን  ዋና ስራ አስፈፃሚ ሜ/ ጄኔራል ደረጀ መገርሳ የተገኙ ሲሆን፣  የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ዋና ስራ አስከያጅ ኮ/ል...

Subject: – Regarding the recruitment of vacant

The Defense Forces Foundation is seeking to recruit employees for the vacant position  at Adama Garment Industry. NoJob categoryEducationwork experienceRequired skillsQuantitySenior Garment Design SpecialistBachelor’s degree in Garment Design or College Diploma, 10+3,...

ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር የሴቶች ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ።

‎የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ኀዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ‎የመከላከያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄነራል ሁሉአገርሽ ድረስ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የሚሰሩ ሴቶችን በአካል ተገኝተው አበረታትተዋል። በዚህ ወቅት እንዳሉት የሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ሲታሰብ የሴቶች ተሳትፎ ግንባር ቀደም ሰለሆነ ሴቶችን በሁሉም ዘርፍ ማብቃት አሥፈላጊ ነው ብለዋል። ‎የአዳማ ጋርመንት የምርት ወጤታማነት በሴቶች ጉልህ...

Subject: – Regarding the recruitment of vacant

The Defense Forces Foundation is seeking to recruit employees for the vacant position  at Adama Garment Industry.     No Job category Education work experience Required skills Quantity Senior Garment Design Specialist Bachelor's degree in Garment Design or...

Our Newsletter

Keep In Touch

The AGI newsletter is a free publication covering news and topics related to our company and business news within the garment industry.

Complete the form to start receiving emails.

12 + 9 =