News and Events
አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የነጭ ሪቫን ቀንን በድምቀት አከበረ
የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት የነጭ ሪቫን ቀንን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ21ኛ ጊዜ በድምቀት አክብሯል። ዕለቱ የተከበረው "ለተጎጂዎች ፍትህ፣ ለወንጀለኞች ተጠያቂነት፣ ለሴቶችና ታዳጊዎች ደህንነት" በሚል መሪ ቃል ነው።በኢንዱስትሪው ዋና መስሪያ...
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ያስመዘገበውን አስደናቂ ለውጥ ይበልጥ ማጠናከር ይገባል፦ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ስር የሚገኙትን የአዳማ ጋርመንትና ኢንዱስትሪ፣ የጋሻ የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክት እና የመከላከያ ባጅና ሜዳሊያ ማምረቻ ፋብሪካን ጎብኝተዋል።በጉብኝቱ ወቅት የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያስገነባውን አዲስ የማስፋፊያና...
ቅንጅታዊ ያልተቋረጠ ድጋፍና ክትትል ለውጤት እንደሚያበቃ ተገለፀ።በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ነሃሴ 01 ቀን 2018 ዓ.ም
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ፋውንዴሽን ስር በሚገኙ ተቋማት ያደረጉት የስራ ጉብኝትና የሰጡት አቅጣጫ በድርጅቶቹ ውስጥ ከፍተኛ ተነሳሽነት በመፍጠር ለቀጣይ የስራ አፈፃፀም ጠንካራ ውጤት ለማስመዝገብ መነሳሻ መሆኑን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የስራ ኃላፊዎች ተናገሩ።የቴክስታይልና ጋርመንት ዘርፍ ኃላፊ ኮሎኔል አበበ አጥናፉ ፣ የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ሥራ አስኪያጅ...
በቤቶች ግንባታ የተገኘው ስኬት የጋራ ስራና የእኔነት ስሜት ውጤት ነው።ሌተናል ጀኔራል አጫሉ ሸለመ
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ሃምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ልማት ዘርፍ በጋሻ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክት ላይ ለላቀ አፈጻጸም አስተዋፅኦ ላበረከቱ አመራሮችና ሠራተኞች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ ግብር አካሂዷል።በፕሮግራሙ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ የሰው ሀብት አመራር ዋና መምሪያ ሃላፊና የፋውንዴሽኑ የቦርድ አመራር ሌተናል ጀነራል...
የአድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማህበር ከፍለው ላጠናቀቁ ባለአክሲዮኖች ዕውቅና ሰጠ።
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የአድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አሁን ያለበትን ደረጃና ቀጣይ በሚከወኑ ተግባራት ዙሪያ ከባለአክሲዮኖች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። ዓላማው በዋናነት ሠራዊቱን ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቦ በቅርቡ የተቋቋመው የአድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም እስካሁን ከ44 ሺህ በላይ አባላትን ማፍራት ችሏል። አክሲዮን ማህበሩ በቅርቡ...
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም
በመከላከያ ትምህርት እና ስልጠና ዋና መመሪያ ሎጀስቲክስ ኮሌጅ የአጭር ኮርስ ሰልጣኞች እና የመከላከያ ስታፍ ኮሌጅ የዲግሪ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት...
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪግንቦት 9ቀን 2018 ዓ.ም
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ልዑክ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የልምድ ልውውጥ ጉብኝት አደረገየፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ልዑክ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስር በሚተዳደረው የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የስራ ጉብኝት አድርጓል።በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የጋርመንት ኃላፊ በዋና ሳጅን ታሪኩ ጋዲሳ የተመራው ይህ ልዑክ፥ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለውን ግንኙነት...
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ.ም
በሜጀር ጄነራል በርሄ ገ/መድህን የተመራ የልዑካን ቡድን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎበኘ በመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሜይንቴናንስ መመሪያ ኃላፊ በሜጀር ጄነራል በርሄ ገ/መድህን የተመራ ከፍተኛ ጄነራል...
ኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም
ሜጀር ጄነራል ደረጀ መገርሳ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙየመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክቡር ሜጀር ጄነራል ደረጀ መገርሳ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ በመገኘት ተቋሙ ያለበትን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ተመለከቱ።በጉብኝቱ ወቅት የኢንዱስትሪው ዋና ሥራ አስኪያጅ ሻለቃ ደሱ አብዲሳ ለዋና ሥራ አስፈፃሚውና ለልዑካን ቡድኑ ሰፊ ገለፃ አድርገዋል። ሻለቃ ደሱ በገለፃቸው፤...
Our Newsletter
Keep In Touch
The AGI newsletter is a free publication covering news and topics related to our company and business news within the garment industry.
Complete the form to start receiving emails.








