አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የነጭ ሪቫን ቀንን በድምቀት አከበረ

አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የነጭ ሪቫን ቀንን በድምቀት አከበረ

የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ  ህዳር  11 ቀን 2019 ዓ.ም የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት የነጭ ሪቫን ቀንን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ21ኛ ጊዜ በድምቀት አክብሯል። ዕለቱ የተከበረው “ለተጎጂዎች ፍትህ፣ ለወንጀለኞች ተጠያቂነት፣ ለሴቶችና ታዳጊዎች ደህንነት” በሚል መሪ ቃል...