የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ኀዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም
የመከላከያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄነራል ሁሉአገርሽ ድረስ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የሚሰሩ ሴቶችን በአካል ተገኝተው አበረታትተዋል።
በዚህ ወቅት እንዳሉት የሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ሲታሰብ የሴቶች ተሳትፎ ግንባር ቀደም ሰለሆነ ሴቶችን በሁሉም ዘርፍ ማብቃት አሥፈላጊ ነው ብለዋል።
የአዳማ ጋርመንት የምርት ወጤታማነት በሴቶች ጉልህ ብርታት የመጣ መሆኑን በመግለፅ ለተቋማችን ሁለንተናዊ ዝማኔም ያለው አበርክቶ ከፍተኛ መሆኑን ገልፀዋል።
በአዳማ ጋርመንት ተገንብቶ አግልግሎት እየሰጠ የሚገኘው የህፃናት ማቆያ /ዴኬር / ሴቶች ያለምንም ሀሳብ ስራቸውን እንዲያከናውኑ ለማስቻል ጠቀሜታው ከፍ ያለ መሆኑን ብርጋዲየር ጄኔራል ሁሉአገርሽ ድረስ ተናግረዋል።
የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ዋና ሰራ አስኪያጅ ኮሎኔል መኮነን በየነ በበኩላቸው ህፃናት የነገይቱ ኢትዮጵያ ተሰፋ በመሆናቸው ኢንዱስትሪው ለእነሱ ልዩ እንክብካቤ እንደሚያደርግላቸው ገልፀው በቀጣይም ወደ ኬጅ በማሳደግ ሰው ዜጋ ተኮር ሰራዎችን እንደሚያከናውን ገልፀዋል።
በኢንዱስትሪው የሚሰሩ ሴቶች የአዳማ ጋርመንት በፈጠረላቸው የሰራ እድል ተጠቃሚ መሆናቸውን በመግለፅ የህፃናት ማቆያው ደግሞ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ እንዳስቻላቸው ተናግረዋል። ኢሳያስ መገርሳ ነው።
It was stated that women’s participation is crucial to increasing production and productivity.
Adama Garment Industry, December2,2025
He said that at this time, women's participation is at the forefront when it comes to building a country's economy, so it is important to empower women in all sectors.
Brigadier General Hulegeharsh said that the daycare center built and being provided at Adama Garment is of great importance in enabling women to carry out their work without any worries.
Colonel Mekonnen Beyene, General Manager of Adama Garment Industry, said that since children are the future of Ethiopia, the industry will take special care of them and will continue to carry out citizen-oriented activities by raising them in cages.
Women working in the industry have benefited from the opportunities created by Adama Garment, and the childcare has enabled them to be more effective in their work, he said. This is Esayas Megersa.


