by esu | Aug 10, 2026 | Uncategorized
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ስር የሚገኙትን የአዳማ ጋርመንትና ኢንዱስትሪ፣ የጋሻ የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክት እና የመከላከያ ባጅና ሜዳሊያ ማምረቻ ፋብሪካን ጎብኝተዋል።በጉብኝቱ ወቅት የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያስገነባውን አዲስ የማስፋፊያና...
by esu | Aug 7, 2026 | Uncategorized
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ፋውንዴሽን ስር በሚገኙ ተቋማት ያደረጉት የስራ ጉብኝትና የሰጡት አቅጣጫ በድርጅቶቹ ውስጥ ከፍተኛ ተነሳሽነት በመፍጠር ለቀጣይ የስራ አፈፃፀም ጠንካራ ውጤት ለማስመዝገብ መነሳሻ መሆኑን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የስራ ኃላፊዎች ተናገሩ።የቴክስታይልና ጋርመንት ዘርፍ ኃላፊ ኮሎኔል አበበ አጥናፉ ፣ የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ሥራ አስኪያጅ...
by esu | Aug 1, 2026 | Uncategorized
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ሃምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ልማት ዘርፍ በጋሻ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክት ላይ ለላቀ አፈጻጸም አስተዋፅኦ ላበረከቱ አመራሮችና ሠራተኞች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ ግብር አካሂዷል።በፕሮግራሙ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ የሰው ሀብት አመራር ዋና መምሪያ ሃላፊና የፋውንዴሽኑ የቦርድ አመራር ሌተናል ጀነራል...
by esu | Jun 7, 2026 | Uncategorized
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የአድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አሁን ያለበትን ደረጃና ቀጣይ በሚከወኑ ተግባራት ዙሪያ ከባለአክሲዮኖች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። ዓላማው በዋናነት ሠራዊቱን ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቦ በቅርቡ የተቋቋመው የአድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም እስካሁን ከ44 ሺህ በላይ አባላትን ማፍራት ችሏል። አክሲዮን ማህበሩ በቅርቡ...
by esu | Jun 6, 2026 | Uncategorized
በመከላከያ ትምህርት እና ስልጠና ዋና መመሪያ ሎጀስቲክስ ኮሌጅ የአጭር ኮርስ ሰልጣኞች እና የመከላከያ ስታፍ ኮሌጅ የዲግሪ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት...