by esu | May 17, 2026 | Uncategorized
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ልዑክ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የልምድ ልውውጥ ጉብኝት አደረገየፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ልዑክ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስር በሚተዳደረው የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የስራ ጉብኝት አድርጓል።በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የጋርመንት ኃላፊ በዋና ሳጅን ታሪኩ ጋዲሳ የተመራው ይህ ልዑክ፥ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለውን ግንኙነት...
by esu | May 17, 2026 | Uncategorized
በሜጀር ጄነራል በርሄ ገ/መድህን የተመራ የልዑካን ቡድን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎበኘ በመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሜይንቴናንስ መመሪያ ኃላፊ በሜጀር ጄነራል በርሄ ገ/መድህን የተመራ ከፍተኛ ጄነራል...
by esu | May 10, 2026 | Uncategorized
ሜጀር ጄነራል ደረጀ መገርሳ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙየመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክቡር ሜጀር ጄነራል ደረጀ መገርሳ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ በመገኘት ተቋሙ ያለበትን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ተመለከቱ።በጉብኝቱ ወቅት የኢንዱስትሪው ዋና ሥራ አስኪያጅ ሻለቃ ደሱ አብዲሳ ለዋና ሥራ አስፈፃሚውና ለልዑካን ቡድኑ ሰፊ ገለፃ አድርገዋል። ሻለቃ ደሱ በገለፃቸው፤...
by esu | May 8, 2026 | Uncategorized
ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የኬንያ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ጉብኝት አደረጉ በብርጋዲየር ጄኔራል ኦስካር ሙልይ የተመራው የኬንያ መከላከያ ኢንዱስትሪ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ፣ በመከላከያ...
by esu | Apr 6, 2026 | Uncategorized
መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ እርሻ ልማት የግብርና ስራ እንቅስቃሴ በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ የእርሻ ልማት በፍራፍሬ ማለትም ሙዝ፣ ፓፓያ፣ አቨካዶ፣ እና በአታክልት ልማት ሽንኩርት፣ ቲማቲም በጥሩ ሁኔታ እየለሙ መሆኑን የአዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ ም/ስ/አስኪያጅ ለሃብት ...