by esu | Mar 24, 2026 | Uncategorized
መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን MNS ማኑፋክቸሪንግ ትሬዲንግ ኤክስፐርት ማናጀር ኪሪስ ሸናይዳ የምርት ውጤት ተዘዋውረው ተመለከቱ። በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን...
by esu | Mar 17, 2026 | Uncategorized
በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪመጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና ውጤታማ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የአዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ አባላት የማዕረግ የማልበስ ስነ-ስርአት አካሂዷል።በስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው ለተሿሚዎች ማዕረግ በማልበስ የስራ መመሪያ የሰጡት የአዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ ዋና ስራ...
by esu | Mar 16, 2026 | Uncategorized
መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም አለም አቀፉን የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ሴት ስራዊት አባላት እና ሲቪል ሰራቶኞች በፓናል ውይይትና እለቱን በሚዘክሩ የተያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተክብሮ ውሏል። ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8 ) “የሴቶች ድምጽ ለእኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡ ዕለቱ ተገኝተው...
by esu | Mar 9, 2026 | Uncategorized
የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ የተሻለ ስራ አፈፃፀም ለነበራቸው የፋብሪካ ኮካብ የመሰመር ሰራተኞች እና የስታፍ አባላት የደረጃ ዕደገት እና ማበረታቻ ሽልማት ሰጦዋል፡፡ በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ...
by esu | Mar 4, 2026 | Uncategorized
የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም በመከላከያ ትምህርትና ስልጣና ዋና መምሪያ ሎጀስቲክስ ኮሌጅ አመራሮችና ተማሪዎች በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ እየተካሄደ ያለውን አጠቃላይ የፋብሪካ የማምረት ስራዎች ተመልክተዋል። ለጎብኝዎቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት...