by esu | Feb 27, 2026 | Uncategorized
መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም 130ኛውን የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያን አስመልክቶ በመከላከያ ሠራዊት ፋዉንዴሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 3ኛ ዙር አድዋ ድል ካፕ ስፖርታዊ ውድድር ተጠናቀቀ። በዕለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለው...
by esu | Feb 15, 2026 | Uncategorized
በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የታዳጊዎች ልማት ለኢትዮጵያ ከፍታ ” በሚል መሪ ሃሳብ ሲካሄድ የነበረው ሀገር አቀፍ ከ13 እስከ 15 ዓመት በታች የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የውኃ ዋና ስፖርት ፍፃሜውን አግኝተዋል።...
by esu | Feb 12, 2026 | Uncategorized
በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ እየተካሄደ ያለው የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር በስፖርታዊ ጨዋነት እየተካሄደ ይገኛል። ከ13 እስከ 15 ዓመት በታች የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር አካል የሆነው ውሃ ዋና ስፖርት ውድድር የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ ሲካሄድ...
by esu | Jan 22, 2026 | Uncategorized
ጥር 14 ቀን 2018 ዓ.ም የመከላከያ ዋር ኮሌጅ 4ኛ ባች የስትራቴጂክ መደበኛ ተማሪዎች በአዳማ ከተማ የሚገኘውን በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል። በጉብኝት ወቅት ከፍተኛ ጄኔራል መኮንኖች እና የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሜ/ ጄኔራል ደረጀ መገርሳ የተገኙ ሲሆን፣ የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ዋና ስራ አስከያጅ ኮ/ል...
by esu | Dec 17, 2025 | Uncategorized
The Defense Forces Foundation is seeking to recruit employees for the vacant position at Adama Garment Industry. NoJob categoryEducationwork experienceRequired skillsQuantitySenior Garment Design SpecialistBachelor’s degree in Garment Design or College Diploma, 10+3,...