በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪግንቦት 9ቀን 2018 ዓ.ም

በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪግንቦት 9ቀን 2018 ዓ.ም

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ልዑክ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የልምድ ልውውጥ ጉብኝት አደረገየፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ልዑክ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስር በሚተዳደረው የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የስራ ጉብኝት አድርጓል።በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የጋርመንት ኃላፊ በዋና ሳጅን ታሪኩ ጋዲሳ የተመራው ይህ ልዑክ፥ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለውን ግንኙነት...
በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ.ም

በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ.ም

በሜጀር ጄነራል በርሄ ገ/መድህን የተመራ የልዑካን ቡድን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን  ጎበኘ  በመከላከያ  ሎጀስቲክስ   ዋና  መምሪያ  የሜይንቴናንስ   መመሪያ   ኃላፊ   በሜጀር   ጄነራል   በርሄ  ገ/መድህን የተመራ  ከፍተኛ   ጄነራል...
ኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም

ኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም

ሜጀር ጄነራል ደረጀ መገርሳ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙየመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክቡር ሜጀር ጄነራል ደረጀ መገርሳ በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ በመገኘት ተቋሙ ያለበትን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ተመለከቱ።በጉብኝቱ ወቅት የኢንዱስትሪው ዋና ሥራ አስኪያጅ ሻለቃ ደሱ አብዲሳ ለዋና ሥራ አስፈፃሚውና ለልዑካን ቡድኑ ሰፊ ገለፃ አድርገዋል። ሻለቃ ደሱ በገለፃቸው፤...
በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ

ሚያዝያ  30 ቀን 2018 ዓ.ም የኬንያ ከፍተኛ ወታደራዊ  ልዑክ  በመከላከያ  ሠራዊት  ፋውንዴሽን  አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ  ጉብኝት  አደረጉ በብርጋዲየር ጄኔራል  ኦስካር  ሙልይ  የተመራው  የኬንያ  መከላከያ  ኢንዱስትሪ  ከፍተኛ  ወታደራዊ  ልዑክ፣ በመከላከያ...
በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ መጋቢት  28 ቀን 2018 ዓ.ም

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ መጋቢት  28 ቀን 2018 ዓ.ም

መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ እርሻ ልማት የግብርና ስራ እንቅስቃሴ በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ የእርሻ ልማት   በፍራፍሬ ማለትም ሙዝ፣ ፓፓያ፣ አቨካዶ፣  እና  በአታክልት ልማት  ሽንኩርት፣ ቲማቲም   በጥሩ ሁኔታ እየለሙ መሆኑን የአዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ  ም/ስ/አስኪያጅ  ለሃብት ...
በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ

መጋቢት  15  ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት  ፋውንዴሽን   MNS  ማኑፋክቸሪንግ  ትሬዲንግ   ኤክስፐርት  ማናጀር  ኪሪስ  ሸናይዳ     የምርት  ውጤት   ተዘዋውረው   ተመለከቱ። በመከላከያ  ሰራዊት  ፋውንዴሽን...