by esu | Mar 17, 2026 | Uncategorized
በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪመጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና ውጤታማ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የአዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ አባላት የማዕረግ የማልበስ ስነ-ስርአት አካሂዷል።በስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው ለተሿሚዎች ማዕረግ በማልበስ የስራ መመሪያ የሰጡት የአዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ ዋና ስራ...
by esu | Mar 16, 2026 | Uncategorized
መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም አለም አቀፉን የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ሴት ስራዊት አባላት እና ሲቪል ሰራቶኞች በፓናል ውይይትና እለቱን በሚዘክሩ የተያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተክብሮ ውሏል። ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8 ) “የሴቶች ድምጽ ለእኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡ ዕለቱ ተገኝተው...
by esu | Mar 9, 2026 | Uncategorized
የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ የተሻለ ስራ አፈፃፀም ለነበራቸው የፋብሪካ ኮካብ የመሰመር ሰራተኞች እና የስታፍ አባላት የደረጃ ዕደገት እና ማበረታቻ ሽልማት ሰጦዋል፡፡ በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ...
by esu | Mar 4, 2026 | Uncategorized
የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም በመከላከያ ትምህርትና ስልጣና ዋና መምሪያ ሎጀስቲክስ ኮሌጅ አመራሮችና ተማሪዎች በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ እየተካሄደ ያለውን አጠቃላይ የፋብሪካ የማምረት ስራዎች ተመልክተዋል። ለጎብኝዎቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት...
by esu | Feb 27, 2026 | Uncategorized
መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም 130ኛውን የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያን አስመልክቶ በመከላከያ ሠራዊት ፋዉንዴሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 3ኛ ዙር አድዋ ድል ካፕ ስፖርታዊ ውድድር ተጠናቀቀ። በዕለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለው...
by esu | Feb 15, 2026 | Uncategorized
በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የታዳጊዎች ልማት ለኢትዮጵያ ከፍታ ” በሚል መሪ ሃሳብ ሲካሄድ የነበረው ሀገር አቀፍ ከ13 እስከ 15 ዓመት በታች የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የውኃ ዋና ስፖርት ፍፃሜውን አግኝተዋል።...