News and Events

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ

ሚያዝያ  30 ቀን 2018 ዓ.ም የኬንያ ከፍተኛ ወታደራዊ  ልዑክ  በመከላከያ  ሠራዊት  ፋውንዴሽን  አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ  ጉብኝት  አደረጉ በብርጋዲየር ጄኔራል  ኦስካር  ሙልይ  የተመራው  የኬንያ  መከላከያ  ኢንዱስትሪ  ከፍተኛ  ወታደራዊ  ልዑክ፣ በመከላከያ...

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ መጋቢት  28 ቀን 2018 ዓ.ም

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ መጋቢት  28 ቀን 2018 ዓ.ም

መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ እርሻ ልማት የግብርና ስራ እንቅስቃሴ በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ የእርሻ ልማት   በፍራፍሬ ማለትም ሙዝ፣ ፓፓያ፣ አቨካዶ፣  እና  በአታክልት ልማት  ሽንኩርት፣ ቲማቲም   በጥሩ ሁኔታ እየለሙ መሆኑን የአዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ  ም/ስ/አስኪያጅ  ለሃብት ...

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት  ኢንዱስትሪ

መጋቢት  15  ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት  ፋውንዴሽን   MNS  ማኑፋክቸሪንግ  ትሬዲንግ   ኤክስፐርት  ማናጀር  ኪሪስ  ሸናይዳ     የምርት  ውጤት   ተዘዋውረው   ተመለከቱ። በመከላከያ  ሰራዊት  ፋውንዴሽን...

የማዕረግ ዕድገት ለበለጠ የስራ ሃላፊነት መነሳሳት እንደሚፈጥር ተገለፀ።

የማዕረግ ዕድገት ለበለጠ የስራ ሃላፊነት መነሳሳት እንደሚፈጥር ተገለፀ።

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪመጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና ውጤታማ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የአዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ አባላት የማዕረግ የማልበስ ስነ-ስርአት አካሂዷል።በስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው ለተሿሚዎች ማዕረግ በማልበስ የስራ መመሪያ የሰጡት የአዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ ዋና ስራ...

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ

 መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም አለም አቀፉን የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ  ሴት ስራዊት አባላት እና ሲቪል  ሰራቶኞች በፓናል ውይይትና እለቱን በሚዘክሩ የተያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተክብሮ  ውሏል። ‎ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8 ) "የሴቶች ድምጽ ለእኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል   ተከብሯል፡፡ ዕለቱ  ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአዳማ...

የአድዋ ድል በዓል በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ ተከበረ።

የአድዋ ድል በዓል በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ ተከበረ።

የአድዋ ድል  በዓል  ምክንያት በማድረግ  የተሻለ ስራ አፈፃፀም ለነበራቸው  የፋብሪካ  ኮካብ  የመሰመር ሰራተኞች እና የስታፍ አባላት የደረጃ ዕደገት እና ማበረታቻ  ሽልማት ሰጦዋል፡፡ በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ  "ከአኩሪ...

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ

በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ

የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም በመከላከያ ትምህርትና ስልጣና ዋና መምሪያ   ሎጀስቲክስ  ኮሌጅ አመራሮችና ተማሪዎች በኢትዮጲያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ  እየተካሄደ  ያለውን  አጠቃላይ  የፋብሪካ  የማምረት  ስራዎች ተመልክተዋል። ለጎብኝዎቹ  የእንኳን  ደህና መጣችሁ  መልዕክት...

መከላከያ በስፖርቱ ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፦ኢንጂነር አይሻ መሀመድ

መከላከያ በስፖርቱ ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፦ኢንጂነር አይሻ መሀመድ

መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን  አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ  የካቲት  20 ቀን 2018 ዓ.ም 130ኛውን የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያን አስመልክቶ በመከላከያ ሠራዊት ፋዉንዴሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 3ኛ ዙር አድዋ ድል ካፕ ስፖርታዊ ውድድር ተጠናቀቀ። በዕለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለው...

የካቲት 8፣ 2018ዓ.ምአዳማ  ጋርመንት እንዱስትሪ

የካቲት 8፣ 2018ዓ.ምአዳማ  ጋርመንት እንዱስትሪ

በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት እንዱስትሪ የታዳጊዎች ልማት ለኢትዮጵያ ከፍታ " በሚል መሪ ሃሳብ ሲካሄድ የነበረው ሀገር አቀፍ ከ13 እስከ 15 ዓመት በታች የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ   ጋርመንት እንዱስትሪ   የውኃ ዋና ስፖርት  ፍፃሜውን  አግኝተዋል። የውኃ ዋና...

Our Newsletter

Keep In Touch

The AGI newsletter is a free publication covering news and topics related to our company and business news within the garment industry.

Complete the form to start receiving emails.

3 + 14 =